
0:00-19:30
Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.
የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ፣ የኦሮምያ ክልል ምክር ቤት ጨፌ ስለክልሉ የፀጥታው ሁኔታ መምከሩን፣
-በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ በአዲስ ጉባኤዉን የተቀላቀሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሉ መባሉን፣
-በደቡብና ሰሜን ወሎ በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ዝርፍያ መባባሱ፣
-የአፍሪቃ ቀንድን የበለጠ ስጋት ዉስጥ የጣለዉ የአሜሪካ እና የኢራን ዳግም ግጭት የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት ይዳስሳል
No links were found in this episode’s notes.