ዜና መጽሔት

የሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት

Thursday · 26 min · 26.7 MB
0:00-26:17

Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.

1, የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመረጃ ተደራሽነት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች
2, የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤና የሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ
3, በትግራይ የተመናመነው ሰብዓዊ ድጋፍ እና የተፈናቃዮች እሮሮ
4, የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በድሬደዋ
5, ጣና ሐይቅን እየፈተነ ያለዉ የእምቦጭ አረም //እንዲሁም
6, አፍሪካ ኀብረት በሶማሊያ ያለው ሚና ወደ ፖለቲከዊ ተልዕኮ እንዲሸጋገር መጠየቁ