ዜና መጽሔት

የዕለተ ዐርብ ሐምሌ 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

July 24 · 25 min · 25.5 MB
0:00-25:02

Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.

የዓለም ዜናን የሚከተለዉ የዜና መጽሔት፤
-በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ነው ያለው የዘር ማጥፋት እና የእርስ በርስ ጦርነት እንዲቆም፣ ሲል ጥሪ ያቀረበዉ የኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ -በትግራይ ክልል እየተደረጉ ያሉ ሰሞነኛ ስብሰባዎችና የነዋሪዎች ኹኔታ - በቀይ ባሕር በሁቲ ታጣቂዎች የተፈፀ የመርከቦች ጥቃትን የአፍሪካ ኅብረት ማዉገዙ -የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎትን ለማስተሳሰር ያለመ አዲስ ፍኖተ-ካርታ ይፋ መሆኑ - እንዲሁም ተግባራዊ የሆነው ተንቀሳቃሽ ማህበረሰብ አቀፍ የጤና ፕሮግራም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተሰኙ ርዕሶችን ይዟል።