ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 21 ቀን 2028 ዓ.ም ማክሰኞ

July 28 · 22 min · 23.2 MB
0:00-22:37

Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.

የዜና መጽሔት ጥንቅራችን ዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያ በጋራ ያዘጋጁትን ሲምፖዚየም አላማ ፤ትግራይ ክልል ለ2019 በጀት ዓመት 65 ቢሊዮን ብር ማፅደቁ ከመቀሌ ሲነገር፣ በክልሉ ይደረጋል ያሉትን ወታደራዊ ምልመላና ጦርነት ያሰጋቸዉ ወጣቶች በብዛት መሸሻቸዉ ከአማራ ክልል ተዘግቧል።የደቡብ ኢትዮጵያ አስተዳደር በአደጋ ለተፈናቀሉ ነዋሪዎች ቤት መስራቱ እንዲሁም የአፍሪቃ ሕብረት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችን ስብሰባ በአዲስ አበባ የተሰኙ ዘገባዎችን አካቷል።