
የዓለም ዜና · Tuesday · 10 min
ኢሕአፓ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንና በሰላማዊ ዜጎች ላይ ይፈጸማሉ ያላቸው ግድያዎችን፣ አፈናዎችና የግዳጅ ማፈናቀሎችን አወገዘ።
0:00-10:54
transcript
show notes
ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ ከቀጠለች «ከባድ መዘዝ» ይጠብቃታል ሲሉ አስጠነቀቁ።
ኢሕአፓ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንና በሰላማዊ ዜጎች ላይ ይፈጸማሉ ያላቸው ግድያዎችን፣ አፈናዎችና የግዳጅ ማፈናቀሎችን አወገዘ።
ደቡብ ሱዳን ውስጥ በድሮን ጥቃት የተገደሉት ቁጥር 153 ደረሰ።





