transcript
show notes
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ካቋረጡ ከጥቂት ቀናት በኋላ አንዱ አንዱን ፣ "የጥቃት ጦርነት" ጀምሮብኛል ሲሉ መወነጃጀል ጀመሩ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፤ በመቀሌ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ሰላምና ስርዓትን ወደነበረበት ለመመለስ እንዲተባበሩ ለነዋሪዎች ጥሪ ማቅረቡ ተሰማ።