transcript
show notes
-የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሠላም ኃይላት ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ከህወሓት ጋር በገጠሙት ጦርነት የማረኳቸዉ ጦር መሳሪያዎች ዛሬ ለዉጪ ዲፕሎማቶች ለዕይታ ቀረቡ።-ኬንያ ዉስጥ የምፅዓት ቀን ኑፋቄ ሰባኪ የተባለ ፓስተር ሰዎችን እያስራቡ በመግደል ወንጀል 200 ዓመታት እስራት ተፈረደበት።