Skip to content
Artwork for የዓለም ዜና
የዓለም ዜና · Thursday · 9 min

የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ሐሙስ

የኢትዮጵያና የሱዳን መንግሥታት የገጠሙት መወቃቀስና መወጋገዝ ወደ ፍጥጫና ዲፕሎማሲያዊ መበቃቃር እየናረ ነዉ። ሁለቱ ሃገራት አንዱ በሌላዉ ላይ ቆንስላ ዘግተዋል።-ኦሮሚያ ክልል ኪረሙ ወረዳ በታጣቂዎች ጥቃት የሰዉ ህይወት ጠፋ፤ንብረትም ወደመ።--በአፍሪቃ ቀንድ የናረው ውጥረት «በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ይረግባል» የሚል ተስፋ እንዳላች ቻይና አስታወቀች።

0:00-9:55

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes