transcript
show notes
የመቐለ ከተማን ለቆ የወጣው ህወሓት መራሹ «የትግራይ ክልል መንግስት» በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እንደሚቀጥሉ አስታወቀ። የህወሓት ባለስልጣናት የመቐለ ከተማን ለቀው ሲወጡ ቆስለው በህክምና ላይ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን ይዘው መውጣታቸውን የሆስፒታል ምንጮች ለዶቼ ቬለ ተናገሩ።