transcript
show notes
በዛሬው የዓለም ዜና፤ሪፖርተር ጋዜጣ ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን፣በአርሲው ግድያ የተጠረጠሩ 73 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን፣የንጽሃን ግድያ እንዲቆም ጎጎት ለጉራጌ ፍትህ እና አንድነት ፓርቲ መጠየቁን፣በሱዳን የሀይልማመንጫዎች ለደረሰው ጥቃት ኢትዮጵያ መወንጄሏን፣ ዩጋንዳ በሶማሊያ ያስማራችውን ጦር ማስወጣቷን እና ሌሎችን አካቷል።