
0:00-10:41
Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.
• የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ከማላዊ ፖሊስና ከኢንተርፖል ጋር በመተባበር በኢትዮጵያዉን ወጣቶች ላይ «ከባድ ኢሰብአዊ ድርጊት ሲፈጽም ነበር» ያለዉን ተጠርጣሪ መያዙን አስታወቀ።
• በሱዳን ሰሜን ኮርዶፋን ግዛት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ዘጠኝ ሰቪሎች መገደላቸውን የሕክምና ምንጮች ገለጹ።
• በግብፅ ዳሚየታ ወደብ ላይ የደረሰው ቃጠሎ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ የተነሳ መሆኑን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ዐስታወቀ።
• ሩሲያ በዩክሬን ላይ ባካሄደችው ከፍተኛ የ ሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ ስምንት ሰዎች ተገደሉ።
No links were found in this episode’s notes.