Skip to content
Artwork for የዓለም ዜና
የዓለም ዜና · Tuesday · 13 min

የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ

-በኦሮሚያ ክልል አርሲ ከ60 በላይ የተገደሉበትን ጥቃት እየመረመረ መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ።-በሰሜን ኢትዮጵያ ልጆችን እና የተወለደ ሕፃን የገደሉ ጥቃቶች የክልሉን ደካማ የጤና ስርዓት ወደ ውድቀት እያቀረቡት ነዉ ሲል የዓለም የጤና ድርጅት አመለከተ።-በዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች ለ435ቱ የተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ድምፅ እየሰጡ ነዉ።

0:00-13:00

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes