Skip to content
Artwork for የዓለም ዜና
የዓለም ዜና · Yesterday · 10 min

የዓለም ዜና ፦ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም.

አርዕስተ ዜና የአውሮፓ ምክር ቤት በኤርትራ ይፈጸማል በተባለ “ማሰቃየት ላይ ገለልተኛ ምርመራ” እንዲደረግ ጠየቀ። ዶናልድ ትራምፕ፣ቭላድሚር ፑቲን በታኅሳስ በፍሎሪዳውየቡድን -20 ጉባኤ ላይ መገኘት-አለመገኘታቸዉን አላውቅም አሉ። በቅርቡ በ16 አገሮች ረሃብ ይባባሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ድርጅቶች አስጠነቀቁ።

0:00-10:24

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

አርዕስተ ዜና የአውሮፓ ምክር ቤት በኤርትራ ይፈጸማል በተባለ “ማሰቃየት ላይ ገለልተኛ ምርመራ” እንዲደረግ ጠየቀ።

ዶናልድ ትራምፕ፣ቭላድሚር ፑቲን በታኅሳስ በፍሎሪዳውየቡድን -20 ጉባኤ ላይ መገኘት-አለመገኘታቸዉን አላውቅም አሉ።

በቅርቡ በ16 አገሮች ረሃብ ይባባሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ድርጅቶች አስጠነቀቁ።