Skip to content
Artwork for የዓለም ዜና
የዓለም ዜና · Wednesday · 10 min

የጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የአርሲው ተደጋጋሚ ግድያ እንዲቆም ተጠየቀ ። ከሞያሌ ወደ ኬንያ የሸሹት ሰዎች ቁጥር 36 ሺህ እንደሚጠጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ የየመን ሁቲዎች የአደን አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ዛሬ ጥቃት መፈጸማቸውን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እውቅና የሰጠው የመን መንግስት ባለሥልጣናት አስታወቁ።

0:00-10:46

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

የጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና
የአርሲው ተደጋጋሚ ግድያ እንዲቆም ተጠየቀ ።
ከሞያሌ ወደ ኬንያ የሸሹት ሰዎች ቁጥር 36 ሺህ እንደሚጠጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ
የየመን ሁቲዎች የአደን አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ዛሬ ጥቃት መፈጸማቸውን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እውቅና የሰጠው የመን መንግስት ባለሥልጣናት አስታወቁ።