
0:00-10:58
Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.
• በኮንጎ በኤቦላ ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ3000 ማለፉ በተሰማበት በዛሬው ዕለት (ቅዳሜ) የጤና ባለሞያዎች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ ።
• የየመኑ ሁቲ አማፅያን በሳዑዲ አረቢያ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ተቋማት ላይ የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት መፈጸማቸውን አስታወቁ።
• ሩስያ እና ዩክሬን አንዳቸው በሌላው ላይ በደረሷቸው የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃቶች ከበርካታ ሰዎች ተገደሉ።
• በደቡባዊ ምዕራብ ፈረንሳይ የተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ ባለስልጣናት ነዋሪዎችን ከአካባቢው ማስለቀቅ ጀመሩ።
No links were found in this episode’s notes.