የዓለም ዜና

የሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

July 23 · 11 min · 12.9 MB
0:00-11:54

Streams straight from the publisher. podnod never proxies or re-hosts episode audio.

የሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በሚገኘው አባይ ገዳመ አስቄጤስ አቡነ አረጋዊ እና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት የ2 መነኮሳት ህይወት ማለፉን የገዳሙ አበምኔትና የወረዳዉ ቤተክህነት ኃላፊ ተናገሩ።

በኢራን የሚደገፉት የሁቲ አማጽያን ዛሬ ቀይ ባህር ላይ በነበሩ ሁለት የሳዑዲ አረብያ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ተናግረዋል።
ዩናይትድ ስቴትስና ኢራን ትናንት የተፈራረሙት ስምምነት ሳዑዲ አረብያ ከእስራኤል ጋር መደበኛ ግንኙነት እንዲኖራት የሚጠይቅ መሆኑን ትራምፕ አስታወቁ።