Skip to content
Artwork for የዓለም ዜና
የዓለም ዜና · October 25 · 8 min

የጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ “በሰሜን ወሎ ማጥቃት የጀመረው” እና እርሳቸው “ሕገ-ወጥ” ያሉት “የህወሓት ቡድን በአሥር ቀናት ውስጥ በሚገባው ልክ ተመትቶ ኤርትራ መንደፈራ ገብቷል” ሲሉ ተናገሩ። በፈረንሳይ በተካሄዱ ነውጥ የተቀላቀለባቸው የተቃውሞ ሰልፉች በድምሩ ከ 1,300 በላይ ሰልፈኞች ታሰሩ

0:00-8:11

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes