transcript
show notes
ትዮጵያ እና አርመንያ በጥንታዊ የክርስትና እምነት እና በባህል ረገድ ረጅም ዘመናትን የተሻገረ ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ትስስር አላቸው። በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ከእንግዳችን ቫርቴክስ ናልባንዲያን፣ የአርመናውያውን የማህበረሰብ እንቅስቃሴ መሪ፣ ደራሲ እና የሙዚየም አስተዳዳሪ፣ ጋር ይህንን ጉዳይ እንቃኛለን።