Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · Monday · 1 hr

በአፍሪካ እየጨመረ የመጣው የቆዳ ማንጣት አዝማሚያ ውስጠ-ዕይታ

በአህጉረ አፍሪካ ያሉ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በቆዳ ማንጣት ወይም የማቅላት ልማድ እንዲጠመዱ ምን ገፋፋቸው? ይህ ልማድ ምን አይነት ማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶችን ያስከትላል? ባዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዘግጅታችን ታዲያ በአለርት ሆስፒታል የቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረድት ፕሮፌሰር ከሆኑት ዶክተር አኒሳ በፈቃዱ ጋር በምናደርገው ቆይታ ይህንን ሁኔታ እንዳስሳለን።

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes