Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · Sunday · 1 hr

የአፍሪካ በራሷ መረጃ፡ የራሷን እውነታ የመለካት፣ የራሷን ልማት የመቅረፅ ጉዞ

በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ በአዲስ አበባ የተካሄደውን አሥረኛውን የአፍሪካ የስ ታቲስቲክስ ኮሚሽን (ስታትኮም አፍሪካ) ጉባኤ መነሻ አድርገን ታዓማኒ የሆኑ ኦፊሴላዊ መረጃዎች ከቁጥሮቹ በስተጀርባ ላሉት የአፍሪካ ህዝቦች የሚኖራቸውን ትርጉም ዳስሰናል። ለዚህም ብጉባኤው ላይ ተገኝትን ክሪስ ሙኪዛ (ዶ/ር)፣ የኡጋንዳ ስታቲስቲክስ ቢሮ፤ ፕሮፌሰር ሳሙኤል ኮቢና አኒም፣ በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ማዕከል ዳይሬክተር፤ ባባቱንዴ ሳምሶን ኦሞቶሾ (ዶ/ር)፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ የስታቲስቲክስ መምሪያ ዳይሬክተር፤ እና አሌክስ ሺሙአፌኒ፣ የናሚቢያ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ዋና ስታቲስቲሻንና ዋና ሥራ አስፈጻሚን አነጋግረናል።

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes