Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · Yesterday · 1 hr

አፍሪካ በዲያስፖራው ዓይን፦ የኔነት ስሜት፣ ቤተሰብ እና ነገን መገንባት

ፕሪንሠስ ዋስይሁን ከቤተሰቧ ጋር በኢትዮጵያ የምትኖር አፍሪካ-አሜሪካዊት የስራ ፈጣሪ እና በሪልስቴት ሽያጭ ላይ የተሰማራች ወጣት ስትሆን፣ የዛሬ እንግዳችን ነች። በእንግዳችንን የሕይወት ጉዞን መሠረት በማድረግም፣ ስለ ማንነት፣ ባህል፣ እናትነትና የንግድ ሕይወት ውጣ ውረዶች የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ያስቃኘናል።

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes