Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · Wednesday · 1 hr

የአፍሪካ ሴታዊንት በአፍሪካ በሥነ ጽሑፍ ውስጥ፦ በባህላዊ ሥር እና በፖለቲካዊ ትግል መካከል

የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ ‘ሴታዊነት’ን (ፌሚኒዝምን) ከአፍሪካ ታሪክ፣ ከአፍሪካ ተጨባጭ ባህልና ከማኅበረሰባዊ ሕይወት መንጭቶ የወጣ ትግል አድርጎ ያቀርበዋል። “የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍና የራሱ መልክና ቅርፅ ያለው የአፍሪካውያን ሴታዊነት (ፌሚኒዝም) ከጥንት ጀምሮ በባህላችን ውስጥ የነበረ እንጂ ከውጭ የመጣብን አይደለም፤ ምክንያቱም ሥነ ጽሑፍ ነጸብራቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰብን አመለካከትና ባህል የመቅረፅና የማደስ አቅም ያለው ጠንካራ መሣሪያ ነው” ሲሉ በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ ዲን አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ ፌሚኒዝምን ከውጭ እንደመጣ ሐሳብ ሳይሆን በታሪክና በባህል የተቀረጸ ሕይወት አድርጎ እንዴት እንደሚያቀርበው እንቃኛለን። በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ ዲን አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) እንግዳችን አድርገናቸዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ ‘ሴታዊነት’ን (ፌሚኒዝምን) ከአፍሪካ ታሪክ፣ ከአፍሪካ ተጨባጭ ባህልና ከማኅበረሰባዊ ሕይወት መንጭቶ የወጣ ትግል አድርጎ ያቀርበዋል።

“የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍና የራሱ መልክና ቅርፅ ያለው የአፍሪካውያን ሴታዊነት (ፌሚኒዝም) ከጥንት ጀምሮ በባህላችን ውስጥ የነበረ እንጂ ከውጭ የመጣብን አይደለም፤ ምክንያቱም ሥነ ጽሑፍ ነጸብራቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰብን አመለካከትና ባህል የመቅረፅና የማደስ አቅም ያለው ጠንካራ መሣሪያ ነው” ሲሉ በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ ዲን አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ ፌሚኒዝምን ከውጭ እንደመጣ ሐሳብ ሳይሆን በታሪክና በባህል የተቀረጸ ሕይወት አድርጎ እንዴት እንደሚያቀርበው እንቃኛለን። በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ ዲን አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) እንግዳችን አድርገናቸዋል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: