Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · October 16 · 1 hr

የአፍሪካ የለውጥ ማዕበል፡ በወጣቶች እጅ እየተቀረጸ ያለው ኃይል እና ተስፋ

አፍሪካ ከህዝቧ 60 በመቶ ያህሉ ከ25 ዓመት በታች የሆነበት በዕድሜ ወጣቷ አህጉር ናት። ይህ ትውልድ የአህጉሪቱን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ እና በሚለዋወጠው ዓለም አቀፍ ስረዓት ውስጥ የሚኖራትን ስፍራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀረፀ ይሄዳል። "አፍሪካ አሁን ተመልካች ብቻ ሳትሆን በልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች ባለድርሻ በመሆኗ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። ድምፃችን የሚሰማ፣ በዕድገት ላይ ያለን እና አሁንም ሊጠናከር የሚገባው አንድነት ያለን ህዝቦች ነን። ብዙ ጉድለቶች ቢኖሩንም፣ አፍሪካዊ ያደረጉን በርካታ ልዩ አዎንታዊ እሴቶች አሉን" ስትል የህግ ባለሙያ፣ ሞዴል እና ስራ ፈጣሪ ሩት ሸዋታጠቅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች። በዚህኛው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በፍጥነት በሚለዋወጠው የዓለም ሥርዓት ውስጥ የአፍሪካ ወጣቶችን ሚና እና ተስፋ እንቃኛለን። ይህንንም እውነታ በሕይወት ጎዞዋ ውስጥ ታስመልክተን ዘንድ የህግ ባለሙያ፣ ሞዴል እና ስራ ፈጣሪ ሩት ሸዋታጠቅ እንግዳችን አድርገናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

አፍሪካ ከህዝቧ 60 በመቶ ያህሉ ከ25 ዓመት በታች የሆነበት በዕድሜ ወጣቷ አህጉር ናት። ይህ ትውልድ የአህጉሪቱን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ እና በሚለዋወጠው ዓለም አቀፍ ስረዓት ውስጥ የሚኖራትን ስፍራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀረፀ ይሄዳል።

"አፍሪካ አሁን ተመልካች ብቻ ሳትሆን በልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች ባለድርሻ በመሆኗ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። ድምፃችን የሚሰማ፣ በዕድገት ላይ ያለን እና አሁንም ሊጠናከር የሚገባው አንድነት ያለን ህዝቦች ነን። ብዙ ጉድለቶች ቢኖሩንም፣ አፍሪካዊ ያደረጉን በርካታ ልዩ አዎንታዊ እሴቶች አሉን" ስትል የህግ ባለሙያ፣ ሞዴል እና ስራ ፈጣሪ ሩት ሸዋታጠቅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።

በዚህኛው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በፍጥነት በሚለዋወጠው የዓለም ሥርዓት ውስጥ የአፍሪካ ወጣቶችን ሚና እና ተስፋ እንቃኛለን። ይህንንም እውነታ በሕይወት ጎዞዋ ውስጥ ታስመልክተን ዘንድ የህግ ባለሙያ፣ ሞዴል እና ስራ ፈጣሪ ሩት ሸዋታጠቅ እንግዳችን አድርገናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: