Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · October 9 · 1 hr

የአፍሪካ ሀገር በቀል እውቀቶች እና የአዕምሯዊ ሉዓላዊነት

አፍሪካ የሰው ልጅ መነሻ እንደመሆኗ የትምህርት ሥርዓቷን ከቅኝ ግዛት እሳቤ ተፅዕኖ ነፃ በማውጣት ሀገር በቀል እውቀትን የችግር መፍቻ ማድረግ ይገባታል። "የሰው ልጅ መነሻ የሆነችው አፍሪካ የራሷን ጥበብና ፍልስፍና በሥርዓቱ መጠቀም እንዳትችል የውጭ ጫና ተፅዕኖ አሳድሮባታል […] ከንግዲህ ግን ከውጭ በተወረሱ እሳቤዎች ላይ ብቻ ጥገኛ ሆኖ መቀጠል የሚቻልበት ሁኔታ እያበቃ ይመስላል [...] ከዚህ በኋላ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል" ሲሉ ታሪክ እና የሀገር በቀል እውቀቶች ተመራማሪ አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) አህመድ ዘካሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ የአፍሪካ ፍልስፍናዎች፣ የአስተዳደር ሥርዓቶች እና ሩሲያ ዙሪያ እናተኩራለን። ሀገር በቀል ዕውቀት ለአፍሪካ አስተዳደር መሠረት የሚሆንበትን እና የአስተሳሰብ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥበትን መንገድ ከታሪክ እና የሀገር በቀል እውቀቶች ተመራማሪ አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) እና በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የኡቡንቱ የሕይወት ክህሎት ስልጠና ማዕከል መሥራች እውነቱ ኃይሉ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እንቃኛለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

አፍሪካ የሰው ልጅ መነሻ እንደመሆኗ የትምህርት ሥርዓቷን ከቅኝ ግዛት እሳቤ ተፅዕኖ ነፃ በማውጣት ሀገር በቀል እውቀትን የችግር መፍቻ ማድረግ ይገባታል።

"የሰው ልጅ መነሻ የሆነችው አፍሪካ የራሷን ጥበብና ፍልስፍና በሥርዓቱ መጠቀም እንዳትችል የውጭ ጫና ተፅዕኖ አሳድሮባታል […] ከንግዲህ ግን ከውጭ በተወረሱ እሳቤዎች ላይ ብቻ ጥገኛ ሆኖ መቀጠል የሚቻልበት ሁኔታ እያበቃ ይመስላል [...] ከዚህ በኋላ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል" ሲሉ ታሪክ እና የሀገር በቀል እውቀቶች ተመራማሪ አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) አህመድ ዘካሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

 በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ የአፍሪካ ፍልስፍናዎች፣ የአስተዳደር ሥርዓቶች እና ሩሲያ ዙሪያ እናተኩራለን። ሀገር በቀል ዕውቀት ለአፍሪካ አስተዳደር መሠረት የሚሆንበትን እና የአስተሳሰብ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥበትን መንገድ ከታሪክ እና የሀገር በቀል እውቀቶች ተመራማሪ አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) እና በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የኡቡንቱ የሕይወት ክህሎት ስልጠና ማዕከል መሥራች እውነቱ ኃይሉ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እንቃኛለን።

 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: