Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · Thursday · 1 hr

ትርጉም እና አፍሪካ፡ በቋንቋዎች መካከል ድልድይ መዘርጋት

አፍሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ ቋንቋዎች መገኛ ስትሆን፤ ይህ የቋንቋ ብዝሃነት ለቀጣናዊ ውህደት እንደ ሀብት ሆኖ ያገለግላል። "ጥሩ ትርጉም ቃላትን ብቻ ሳይሆን ትርጉምን፣ እሴቶችን፣ ታሪክንና ባህልን ያስተላልፋል። ለአፍሪካ ትርጉም የብዙሃን ቋንቋ ተናጋሪነት ምሰሶ ነው፤ የባህልና የቋንቋ ልዩነቶች እንዳይጋጩ በማድረግ ማህበረሰቦች ሀገር በቀል ቋንቋቸውን እያዳበሩ በሰፊው የውይይት መድረክ ላይ እንዲሳተፉ ያስችላል" ሲሉ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ መምህር አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የሙያዊ የትርጉም አገልግሎት የአፍሪካን ውህደት፣ ትምህርት፣ የሚዲያ ነፃነት እና የደቡብ ለ ደቡብ ትብብር ማጠናከር የሚችልባቸውን መንገዶች እንቃኛለን። በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡን በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስና ሁማኒቲስ ኮሌጅ ዲን ከሆኑት አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

አፍሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ ቋንቋዎች መገኛ ስትሆን፤ ይህ የቋንቋ ብዝሃነት ለቀጣናዊ ውህደት እንደ ሀብት ሆኖ ያገለግላል።

"ጥሩ ትርጉም ቃላትን ብቻ ሳይሆን ትርጉምን፣ እሴቶችን፣ ታሪክንና ባህልን ያስተላልፋል። ለአፍሪካ ትርጉም የብዙሃን ቋንቋ ተናጋሪነት ምሰሶ ነው፤ የባህልና የቋንቋ ልዩነቶች እንዳይጋጩ በማድረግ ማህበረሰቦች ሀገር በቀል ቋንቋቸውን እያዳበሩ በሰፊው የውይይት መድረክ ላይ እንዲሳተፉ ያስችላል" ሲሉ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ መምህር አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የሙያዊ የትርጉም አገልግሎት የአፍሪካን ውህደት፣ ትምህርት፣ የሚዲያ ነፃነት እና የደቡብ ለ ደቡብ ትብብር ማጠናከር የሚችልባቸውን መንገዶች እንቃኛለን። በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡን በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስና ሁማኒቲስ ኮሌጅ ዲን ከሆኑት አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: