Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · Tuesday · 1 hr

የብሪክስ ንግድ፦ አዳዲስ ዕድሎች፣ አዳዲስ ገበያዎች

የብሪክስ አባል አገራት እርስ በርሳቸው የሚያደርጉት የንግድ ልውውጥ መጠን ከሃያ ዓመታት በፊት ከነበረበት 84.2 ቢሊዮን ዶላር በብዙ እጥፍ አድጎ 1.17 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ደርሷል። “የብሪክስ ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ የዶላር ጥገኝነትን በመቀነስ ዓለምን ወደ ባለብዙ ዋልታ ኢኮኖሚ እያሸጋገረ ነው [...] ኢትዮጵያም አባል መሆኗ [የብሪክስ] የንግድ ማዕቀፎችን ለማብዛት፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና ቴክኖሎጂ ለማግኘት ትልቅ ዕድል ይፈጥርላታል” ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ማኔጅመንት የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ የ2026 የብሪክስ ንግድ ዘገባ ላይ ዳሰሳ በማድረግ፣ የብሪክስ መስፋፋት ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት የሚፈጥራቸውን ዕድሎች በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ማኔጅመንት የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ጋር ይቃኛል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

የብሪክስ አባል አገራት እርስ በርሳቸው የሚያደርጉት የንግድ ልውውጥ መጠን ከሃያ ዓመታት በፊት ከነበረበት 84.2 ቢሊዮን ዶላር በብዙ እጥፍ አድጎ 1.17 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ደርሷል።

“የብሪክስ ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ የዶላር ጥገኝነትን በመቀነስ ዓለምን ወደ ባለብዙ ዋልታ ኢኮኖሚ እያሸጋገረ ነው [...] ኢትዮጵያም አባል መሆኗ [የብሪክስ] የንግድ ማዕቀፎችን ለማብዛት፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና ቴክኖሎጂ ለማግኘት ትልቅ ዕድል ይፈጥርላታል” ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ማኔጅመንት የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። 

የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ የ2026 የብሪክስ ንግድ ዘገባ ላይ ዳሰሳ በማድረግ፣ የብሪክስ መስፋፋት ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት የሚፈጥራቸውን ዕድሎች በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ማኔጅመንት የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ጋር ይቃኛል።


ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: