Skip to content
Artwork for Drum of Changes
Drum of Changes · September 29 · 1 hr

የነጻነት ዋጋ – የሃይቲ ያልታየው ገፅ

የመጀመሪያዋ ነፃ የጥቁር ሪፐብሊክ የሆነችው ሃይቲ ዛሬ ላለችበት ውጥንቅጥ ምክንያት የጥቁር ህዝብ ድክመት ሳይሆን፣ የሁለት ክፍለ ዘመናት የምዕራባውያን የሀብት ዘረፋ እና የጣልቃ ገብነት ሴራ ውጤት ነው። “የሄይቲ ወቅታዊ ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከሀገሪቱ የመጀመሪያ ስቴት ምስረታ ጀምሮ የጀመሩ ናቸው፤ አሜሪካውያንም ሄይቲን የጥቁር ነፃነት ፊት አውራሪ በመሆኗ እና ይህ አስተሳሰብ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሊዛመት ይችላል በሚል ስጋት ይመለከቷታል” ሲሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቱዩት የባለብዙ ወገን መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ያልተነገረውን የሃይቲ የጀግንነት ታሪክ እና የምዕራባውያን ታሪካዊ በደሎች ሀገሪቱን ላለችበት ውጥንቅጥ እንዴት እንደዳረጓት በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቱዩት የባለብዙ ወገን መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ ጋር ዳሰሳ አድርጓል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

0:00-1:00:04

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

የመጀመሪያዋ ነፃ የጥቁር ሪፐብሊክ የሆነችው ሃይቲ ዛሬ ላለችበት ውጥንቅጥ ምክንያት የጥቁር ህዝብ ድክመት ሳይሆን፣ የሁለት ክፍለ ዘመናት የምዕራባውያን የሀብት ዘረፋ እና የጣልቃ ገብነት ሴራ ውጤት ነው።

“የሄይቲ ወቅታዊ ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከሀገሪቱ የመጀመሪያ ስቴት ምስረታ ጀምሮ የጀመሩ ናቸው፤ አሜሪካውያንም ሄይቲን የጥቁር ነፃነት ፊት አውራሪ በመሆኗ እና ይህ አስተሳሰብ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሊዛመት ይችላል በሚል ስጋት ይመለከቷታል” ሲሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቱዩት የባለብዙ ወገን መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ያልተነገረውን የሃይቲ የጀግንነት ታሪክ እና የምዕራባውያን ታሪካዊ በደሎች ሀገሪቱን ላለችበት ውጥንቅጥ እንዴት እንደዳረጓት በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቱዩት የባለብዙ ወገን መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ ጋር ዳሰሳ አድርጓል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: