transcript
show notes
በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል ሁለት ወረዳዎች የደረሰው ጥቃት-በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ አለማግኘታቸው-በአማራና ትግራይ ክልሎች ደረሱ የተባሉ የድሮን ጥቃቶች ያስከተሉት ሥጋት-የአፍሪካ ኀብረት የኢትዮጵያና ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ እየጣርኩ ነው ማለቱ እንዲሁም
አድማ እና ተቃውሞ በፈረንሳይ የተሰኙ ዘገባዎች ቀርበዉበታል።