Skip to content
Artwork for ዜና መጽሔት
ዜና መጽሔት · September 1 · 19 min

የነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ የምክክር ጉባኤን ከነሒደቱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዉድቅ ማድረጋቸዉ፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሠላም እንዲሰፍን በተደጋጋሚ የሚደረገዉ ጥሪና ዉጤቱ፣ ሰሜን ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የመሬት መንሸራተት ያደረሰዉ ጉዳትና አልርጀንቲናዊዉ የእግር ኳስ ኮኮብ ሊዮኔል ሜሲ ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ጡረታ መዉጣቱን ያስቃኘናል።

0:00-19:29

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes