transcript
show notes
የዜና መፅሄት ዝግጅታችን፤የቀጠለው የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እና አዲስ የመንግስት ምስረታን፣ የፌደራል መንግስት ሀይሎች የተቆጣጠሩት የመቀሌ ከተማ የአመራር ለውጡን እንዴት እያስተናገደች ነው?፣በአማራ ክልል ሰቆጣ ከተማ የነበሩ የጻግብጅ እና አበርገሌ ወረዳ ተፈናቃዮች ወደቀያቸው መመለስ ጀመሩ መባሉን እንዲሁም የኤርትራ የሚሉ ዘገባዎች ተካቷል።