Skip to content
Artwork for ዜና መጽሔት
ዜና መጽሔት · Monday · 20 min

የጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መፅሄት

በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት፤ዓለም አቀፍ ዉግዘት ያስከተለዉ የአሩሲ ዞን የሽርካዉ ጭፍጨፋ፣ተጠናክሮ የቀጠለዉ የሞያሌ ግጭት እና ሰብዓዊ ቀውስ፣ ትብብር ለሕልውና የጀመረውን ትግል እንደሚያጠናክር መግለፁ እንዲሁም በዩናይትድ ስቴትስ ነገ የሚካሄደዉ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአጋማሽ የስልጣን ዘመን ምርጫ የተሰኙ ዘገባዎችን አካቷል።

0:00-20:57

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes