Skip to content
Artwork for ዜና መጽሔት
ዜና መጽሔት · Friday · 28 min

የጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

በደቡብ ወሎ ዞን ፤«ቱርክ» የተፈናቃዮች መጠለያ በደረሰ ድሮን ጥቃት 16 ሰዎች መገደላቸዉ በአርሲ ሺርካ ጥቃት ለተገደሉ ለቅሶ የደረሱ ቀብር ያስፈፀሙ መታሰራቸው በአሩሲዉ ጥቃት የመንግሥትና የመገናኛ ዐውታሮች ዝምታ ምን ትርጉም ይኖረዉ ይሆን? በሞያሌዉ የተነሳዉን ግጭት መወገዙ ዜና መጽሔት ከሚያስቃኘን ጉዳዮች መካከል ናቸው።

0:00-28:25

transcript

No transcript — this publisher did not publish one.

show notes

በደቡብ ወሎ ዞን ፤«ቱርክ» የተፈናቃዮች መጠለያ በደረሰ ድሮን ጥቃት 16 ሰዎች መገደላቸዉ
በአርሲ ሺርካ ጥቃት ለተገደሉ ለቅሶ የደረሱ ቀብር ያስፈፀሙ መታሰራቸው
በአሩሲዉ ጥቃት የመንግሥትና የመገናኛ ዐውታሮች ዝምታ ምን ትርጉም ይኖረዉ ይሆን?
በሞያሌዉ የተነሳዉን ግጭት መወገዙ ዜና መጽሔት ከሚያስቃኘን ጉዳዮች መካከል ናቸው።